ከለገሰ ወልደሃና
ትላንትና ጥር 27/2009 ዓም በበላሳ ወረዳ ኮዛ አቦ በተባለ ቀበሌ የአማራ ንቅናቄ ሀይል የተባለ ሀይል በመላ ሀገሪቱ የሚንቀሳቀሱ የነጻነት ሀይሎችን ለዛሬ ስብሰባ ጠርቶ እንደነበረ ታወቋል:: የዚህ ስብሰባ አላማ በመላ ሀገሪቱ በተለይም በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሀይሎችን በአንድ እዝ ስር ለማድረግ የታሰበ ሣይሆን እንደማይቀር ይታመና::ል ይህንን እቅድ ለወያኔ ማን አሳልፎ እንደሰጠ ለጊዜው አልተገለፀም:: የወያኔ ሠዎች ይህንን ሀይል በአንድ ላይ ለመደምሰስ አስበው በበርካታ ሰራዊት ከበባ በማድረግ ለማፈን ያደረጉት ሙከራ ከሽፎባቸዋል:: ከነጻነት ሀይሎቹ እስካሁን ጉዳት የደረሰበት አካል እንደሌለ ተገልጿል::
በወያኔ በኩል ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ ወታደሮች መማረካቸውም ታውቋል:: እስካሁን መረጃውን ለወያኔ አሳልፎ የሠጠው አካል በትክክል ባይታወቅም ጥርጣሬዎች አሉ:: ይህንን ስብሰባ በዋናነት የጠራው ግለሰብ ጋበው የተባለ ሲሆን ለዛሬ የተጠራው ስብሰባ በታቀደለት መሠረት መካሄድ አልተቻለም ፡፡

No comments:
Post a Comment