Thursday, February 9, 2017

በእነ ሐብታሙ አያሌው መዝገብ ተከሳሽ በመሆን እጂግ አሰቃቂ ድብደባ የተፈፀመበት በሞት ተለየች።

   


በእነ ሐብታሙ አያሌው መዝገብ ተከሳሽ በመሆን እጂግ አሰቃቂ ድብደባ የተፈፀመበት የመምህር ተስፋየ ባለቤት መምህርት አገርነሽ መስፍኔ ሶስት ልጆቿን ለህዝብ ትታ እርሷ በልብ ድካም ከዚህ አለም በሞት ተለየች።የቀብር ስነስርአቷም ትናንት ደብረታቦር ከተማ ተፈጽሟል።ባለቤቷ መምህር ተስፋዮ በማእከላዊ የተፈፀመበት ድብደባ ከፍተኛ በመሆኑ አዲስ አበባ ከዘመድ ቤት ተጠግቶ ህክምና በመከታተል ላይ ነው።

No comments:

Post a Comment