
የመጨረሻው ደውል እባላለሁ ። የወያኔ መንግስት ከሱዳን መሪዎች ጋር ለሱዳን ተላልፎ ስለሚሰጠው የድንበር ዙሪያ መሬት ጉዳይ ስምምነት ለመፈራረም በሚቀጥሉት ቀናቶች በመቀሌ ከተማ ቀጠሮ መያዙን ሱዳን ትሪቡን ጋዜጣ ዘግቧል ። ስምምነቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ገበሬዎችን የሚያፈናቅል ከመሆኑም በላይ የአገራችን ሉዓላዊነት የሚዳፈር በመሆኑ ይሄንን ከህዝብ የተደበቀ ታሪካዊ ክህደት በጽኑ እቃወማለሁ።
“የድንበሩ ጉዳይ የመጨረሻ ደወል!”
No comments:
Post a Comment