Thursday, February 9, 2017

ድርድር ወይስ ደጅ ጥናት? የተቃዋሚ ፓርቲ ነን የሚሉት ወያኔን የደህንነት ጥበቃ ኢንዲያደርግላቸው ተማጸኑ።

ድርድር ወይስ ደጅ ጥናት? የተቃዋሚ ፓርቲ ነን የሚሉት ወያኔን የደህንነት ጥበቃ ኢንዲያደርግላቸው ተማጸኑ።


ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም!!! Woyinshet Molla
ህዝብን ወክለን እንደራደራለን የሚሉት ከህዝብ እንዲጠብቃቸው ኢህአዴግን ጠየቁ።
ስንት ዋጋ የተከፈለበትን ሰማያዊ ፓርቲን በነየሽዋስ አሰፋ በኩል ለኢህአዴግ የማስረከቡ ሴራ የተጠናቀቀ ይመስላል። በቅርቡ የየሽዋስን ”ሰማያዊ” ጨምሮ ስድስት ፓርቲዎች ሰጡት በተባለው ጋዜጣዊ መግለጫ መንግስት ለደህንነታቸው ጥበቃ እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል። “……..ድርድሩ ላይ ተሳታፊ ለሚሆኑ የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች እና አባላት ደህንነት ጥበቃ እንዲደረግላቸው፣ በተለይ በውጭ ሀገር የሚገኘኙ ኢትዬጵያውያንና ትውልደ እትዬጵያውያን ገዥው ፓርቲ እና መንግስት በሀቀኝነትና በግልፅነት ሀላፊነቱን እንዲወጣ ገንቢ የሆነ የፖለቲካ ተፅእኖ እንዲያደርጉ….” ሪፖርተር ረቡዕ የካቲት 1 2009 ዓ.ም ገፅ 6 አሁን ይሄንን ምን ይሉታል ድርድር ወይስ ደጅ ጥናት? ፍርዱን ለአንባቢ ትቼዋለሁ።

No comments:

Post a Comment