Thursday, April 14, 2016

ሞያሌ በደረሰ የጎርፍ ማጥለቅለቅ ሶስት ሰዎች ሞቱ ንብረት ወደመ



2DA59920-43A0-4C76-B1AB-7322079BD583_w1000_r1_sባለፈዉ እሁድ በሞያሌ ከተማ የጣለ ከባድ ዝናብ በሰዉ ሕይወትና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ። ዝናቡን ተከትሎ በአካባቢዉ በደረሰ ከባድ ጎርፍ ማጥለቅለቅ የሶስት ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን የአካባቢዉ የቀይ መስቀል ባልደረባ ለአሜርካ ድምጽ ተናግረዋል።
በሞያሌ ከተማ ከባድ ዝናብ ዘንቦ በሰዉና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ። ከቅዳሜ ምሽት እስከ እሁድ ድረስ የዘነበዉ ዝናብ የ 3 ሰዉ ሕይወት ሲያጠፋ የአካባቢዉ አርብቶ አደሮች ንብረት ላይም መጠነኛ ጉዳት አድርሷል።
የሞያሌ ካርታ
የሞያሌ

No comments:

Post a Comment