Friday, April 22, 2016

የስኳር ሕመምና የዓይን ብርሃንን እስከ ማጣት ሊያደርሱ የሚችሉ የዓይን በሽታዎች – VOA

Eye Health and Diabetes
የስኳር ሕመምን ተከትለው ሊከሰቱ በሚችሉ የተለያዩ የዓይን በሽታ ዓይነቶች ምንነትና አመጣጥ፤ እንዲሁም ለመከላከል የሚያስችሉ መንገዶችና የሕክምና አማራጮች ዙሪያ ሞያዊ ትንታኔ የሚሰጡን የዓይን ቀዶ ሕክምናና የዓይን ነርቭ ሕክምና ባለሞያው ዶ/ር ወርቅ-ዓየሁ ከበደ ናቸው

No comments:

Post a Comment