Tuesday, April 19, 2016

በዓለም ዝነኛው የቦስተን ማራቶን የኢትዮጵያ አትሌቶች በሴቶቹም በወንዶቹም ድል ተቀዳጁ – VOA

በዓለም ዝነኛው የቦስተን ማራቶን የኢትዮጵያ አትሌቶች በሴቶቹም በወንዶቹም ድል ተቀዳጁ – VOA

Boston Marathon 2016 winners
በ120ኛው የቦሰተን ማራቶን በሴቶቹ ተከታትለው በመግባት ያሸነፉት፥ አፀደ ባይሣና ትርፊ ነገሪ ናቸው። የወንዶቹን ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን ሥፍራ የወሰዱትና ታሪክ የሠሩት የኢትዮጵያ ሯጮች ደግሞ፥ ለሚ ብርሃኑ፥ ያለፉት ሁለት ዓመታት ሻምቲዮኑ ሌሊሣ ዴሢሣና ፀጋዬ ናቸው። 
Vm
P

No comments:

Post a Comment