ጫት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው ጥቅምና በጤና ላይ የሚያስከትለው ጉዳት በቅጡ እንዲጤን ስለ ጫት ጥናታዊ ጽሁፎች ያቀረቡ ምሁራን አሳሰቡ ። «ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ» የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነው ድርጅት ባዘጋጀው አዲስ አበባ ውስጥ ለሁለት ቀናት በተካሄደው ዐውደ ጥናት ላይ የጫት ኤኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ጠቀሜታ ተዘርዝሯል። በአንፃሩ ጫት ሱሰኝነትን ጨምሮ የሚያስከትላቸው የተለያዩ የጤና ችግሮችም ተነስተዋል። በዐውደ ጥናቱ ላይ የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ስለጫት ጥናታዊ ፅሁፎችን ያቀረቡ ምሁራንን አነጋግሮ
No comments:
Post a Comment