ገንዘብ የሰከሩና ወያኔ በሚሰጣቸው ድጋፍ የታወሩና የልብ ልብ የተሰማቸውና ስለነበሩ ከዕጃቸው የወጣውን ድርጅት ለመሰንጠቅና ከፋፍለው ለማዳካም የተጭበረበረ ክስ በፍርድ ቤት መስርተው የነበረ ቢሆንም አሜሪካ ውስጥ የወያኔ “ዳኞች” ስለሌሉ በፍርዱ አደባባይ የሽንፈትን መራራ ጽዋ እንዲጎነጩና “ፌዴሬሽን” የሚል ስም እንዳይጠቀሙ የተወሰነባቸው መሆኑ አይረሳም። ሆኖም በፖለቲካ ድርጅት ላይ ሌላ ፖለቲካ ድርጅት፣ በሙያ ማሕበራት ላይ ሌላ ተለጠፊ የሙያ ማሕበር፣ በፓትርያርክ ላይ ሌላ ፓትርያርክ፣ በሲኖዶስ ላይ ሌላ ሲኖዶስና በመጅሊስ ላይ ሌላ መጅሊስና የመሳሰሉትን መሰሪ ድርጊቶችን መፈጸመ ሙያው አድርጎ የያዘው ወያኔ ተለጣፊ የሆነውን “ኤሳ ዋን” አቋቁሞ በያመቱ ውርደቱን እያተሸከመ ይገኛል። አንዳንድ ሁኔታውን ጠንቅቀው የሚያውቁ ሰዎች እንደሚናገሩት “ኤሳ ዋን” ዘፋኞንች ጭምር በገንዘብ እየደለለ በማቅረብ ነጻ ምግብና መጠጥ እያደለ ሁሉም ነገር በነጻ ሆኖ ታዳሚና ተመልካች ማጣቱ አላሙዲን በጣም ያበገነው ቢሆንም ዝግጅቱ ተጨማሪ የገቢ ምንጭ የሆነላቸው ሁለቱ ወንድማማቾች አብነትና ብስራት የመጣው ቢመጣ መቀጠል እንዳለበት የተሳሳተ ምክር እንደሰጡት ይናገራሉ።
የዘንድሮው ዝግጅት ላይ የዲሲ ግብረ ኃይል ሁልጊዜ እንደሚያደርገው ተቃውሞውን እንደሚያደርግ በለቀቀው ቪዲዮ አሳውቋል። በቪ
ዲዮም ላይ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን የተለመደ ተሳትፏቸውን እንዲያሳዩ ጠይቋል።
የዘንድሮው ዝግጅት ላይ የዲሲ ግብረ ኃይል ሁልጊዜ እንደሚያደርገው ተቃውሞውን እንደሚያደርግ በለቀቀው ቪዲዮ አሳውቋል። በቪ
ዲዮም ላይ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን የተለመደ ተሳትፏቸውን እንዲያሳዩ ጠይቋል።
ዲዮም ላይ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን የተለመደ ተሳትፏቸውን እንዲያሳዩ ጠይቋል።
No comments:
Post a Comment