በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ።
ሙና(ደራርቱ) ቱርኪ ትባላላች የ 9 አመት ህፃን ናት ዛሬ በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ በአሰቃቂ ሁኔታ ከተገደሉ ወገኖቻችን አንዷ ናት።
በኣወዳይ በተደረገ ተቃውሞ ኣምስት ሰዎች የተገደሉ ሲሆን እነርሱም
1 ፈንዲሸ ናስር
2 ሰይፈዲን ኣብዱሳቡስ ሃሶ
3 ኦብሳ ያሲን
4 ሙና(ደራርቱ) ቱርኪ
5 ፊሮምሳ ኣህመድ ሳዲቅ
ከዚህ ጋር በተያያዘ በሃረማያ ሕዝቡ ኣደባባይ በመውጣት ተቃውሞ ኣሰምቷል።
1 ፈንዲሸ ናስር
2 ሰይፈዲን ኣብዱሳቡስ ሃሶ
3 ኦብሳ ያሲን
4 ሙና(ደራርቱ) ቱርኪ
5 ፊሮምሳ ኣህመድ ሳዲቅ
ከዚህ ጋር በተያያዘ በሃረማያ ሕዝቡ ኣደባባይ በመውጣት ተቃውሞ ኣሰምቷል።


No comments:
Post a Comment