Sunday, July 24, 2016

ከተበተነ ገና ሦስተኛ ሳምንቱን ከያዘው ፓርላማ ሹምሽር ይጠበቃል


መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የወልቃይት ሕዝብ ጥያቄ የማንነት ጥያቄ ነው ብለህ ተናግረሃል ተብሎ ቁም ስቅሉን በግምገማ ያየው ቴዎድሮስ ኣድሃኖም ደሙን ኣፍልተው ኮሪያዊ ዶክተር ያሰየሙ ሕወሓቶች ኣሁንም ይብስ የዶክተሩን ፊት ቢምቢ የበላው ጭራቅ ኣስመስለውታል። ቆይ ግን ወልቃይት የኣማራ ክልል እንዳይሆን ለምን ተፈለገ ??? የኣማራ ክልል ኣካል ከምትሆኑ ራስ ገዝ እናድርጋቹ ማለት ለምን ኣስፈለገ ???
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች በተጓደሉ ዳኞች ምትክ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚቀርቡ ዕጩ ዳኞች እንደሚሾሙ ምንጮቹ ገልጸዋል፡፡በሌላ በኩል ደግሞ  ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አስቸኳይ ስብሰባው በተጠራበት ዕለት በምክር ቤቱ ተገኝተው፣ በተወሰኑ ሚኒስትሮች ላይ ያደረጉትን ሹምሽር እንዲፀድቅላቸው ያስደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ይህንን ዓይነቱ አስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማው በቅርብ ጊዜ የጠራው መለስ ዜናዊ ሕልፈት ወቅት መሆኑ ይታወሳል፡፡

No comments:

Post a Comment