Thursday, July 7, 2016

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በድጋሚ ወጥቷል መባል ኣሁንም እያነጋገረ ነው።


የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና በድጋሚ ወጥቷል መባል ኣሁንም እያነጋገረ ነው።
ባለፈው ጊዜ ይሰጣል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኣስራሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦሮሞ ኣክቲቭስቶች እጅ ገብቶ ፈተናው በማህበራዊ ድህረገጽ መበተኑን ተከትሎ በመሰረዙ ፈተናው ተላልፎ ነበር።
የተላለፈው የፈተና ቀን ሳይደርስ ኣሁንም በድጋሚ ፈተናው መውጣቱ እያነጋገረ ይገኛል።ፈተናው በማን ይውጣ በማን እስካሁን የተረጋገጠ ጉዳይ የለም።

No comments:

Post a Comment