
ለጎንደር ሕዝብ ተቃውሞ ምክንያት ሆኗል እየተባለ ያለው በረከት በብአዴን ውስጥ እየተጠናከረ የመጣውን ጸረ ወያኔ አቅዋምም ሊቆጣጠር አልቻለም እየተባለ ነው ። አንዳንድ የብአዴን አመራር አባሎች በጸረ ወያኔው ትግል ከኢሕአፓ ጋር መገናኘት ሞክረዋል ሲል ኢንዲያን ኦሽን ኒውስ ሌተር ቀደም ብሎ ስላቀረበው መረጃ ማረጋገጫ ባይገኝም በርከት ያሉ የብአዴን አባላት ወያኔ አማራው ላይ የሚያደርሰውን ጥቃትና ብአዴንንም ነጻነት ማሳጣቱን እየተቃወሙ መምጣቻው ሀቅ ነው ተብሏል ።
No comments:
Post a Comment