በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ብትዞሩ አተቃላይ የንግዱን እንቅስቃሴና መሬቶች ተቆጣጥረው ያሉ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ የሕወሓት አባላት ናቸው::ሕዝብ በተወለደበት ቀየ ሰርቶ መኖር አልቻለም ወደ ሌላ አከባብዎች እንደ ቀድሞ ተዘዋውሮ እንዳይሰራ በጎሳ ፖለቲካ ተጠፍንጎ የበይ ተመልካች ሆኗል::ስለዚህ ለሕወሓት አባላት እና ለንብረቶቻቸው ምህረት አያደርግም::ሕወሓት ሕዝቡ መንቃቱ በፍጹም ሊገባው አልቻለም:: በሕዝባዊ የለውጥ እንቅስቃሴዎች በኦሮሚያ ክልል እንዲሁም በአማራ ክልል እንደ ሰላም ባስ ያሉ የሕወሓት የንግድ ድርጅቶች ንብረቶች እና በግለሰቦች ስም ሽፋን ሕወሓት የሚያስተዳድራቸው ሆቴሎች የወርቅ ቤቶች በሕዝብ ጥቃት ደርሶባቸዋል::በተጨማሪም በመንግስት ስም የሚንቀሳቀሱ ንብረቶች የጥቃቱ ሰለባ ናቸው::ይህ ሁላ ሕወሓት የፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ ውጤት ሲሆን በከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ ኢኮኖሚእን ተቆጣጥሮ ሕዝቡን የበይ ተመልካች ለማድረግ ያለመው እቅድ በሕዝቡ እምቢተኝነት ደፍርሶበታል::የተጅመረው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ የሚቀጥል ሲሆን የሕወሓት የንግድ ድርጅቶችንም ማጥቃት ስለሚቀጥል በአገልግሎቱ የሚጠቀሙ አካላት ከፍተኛ ስጋት ስለገባቸው ራሳቸው ከአደጋ እንዲጠብቁ መልእክት ተላልፎላቸዋል::
የሕወሓት የንግድ ድርጅቶች ልክ እንደ መንግስት ስልታን ሁሉ በአንድ ብሄር የተሞሉ ከመሆኑም በላይ ሌላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ የበይ ተመልካች አድርገውታል::ሕዝባዊ ንቅናቄው የሰላም ባስ የሚባለው የሕወሓት የንግድ ድርጅት ከጥቅም ውጪ ስላደረገው ሕዝቡ በዚህ የትራንስፖርት አገልግሎች መጠቀም ስጋት ሆኖበታል እንዲሁም የውጋገን ባንክ አንብሳ ባንክ ሄሎ ካሽ የመሳሰሉ የንግድ ድርጅቶች የሕወሓት ሲሆኑ ከከባባድ ካምፓኒዎች ጀምሮ እስከ ትንንሽ የንግድ ድርጅቶች ድረስ በትግራይ ተወላጅ የሕወሓት አባላት እየተመሩ ሃግሪቷን አራቁተው ሕዝቡን ስላደኽዩ እርምጃ መውሰዱን እንደሚቀጥል ሕዝቡ እየዛተ ይገኛል::ሕዝቡ ተማሯል ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ለሕወሓት የጎሳ ፖለቲካ መልስ ይሰጣል::ጥቂቶች ከብረው ሕዝቡ ደህይቶ መኖር መሮታል::ስለዚህ በሕወሓት የንግድ ድርጅቶች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ይቀጥላል::በሕወሓት የንግድ ድርጅቶች መጠቀም አስጊ ከመሆኑም በላይ ለነገ አስተማማኝ ዋስትና የለውም::#ምንሊክሳልሳዊ
No comments:
Post a Comment