Thursday, July 7, 2016

የሕወሓት የቂም በቀል ሰለባ የሆነው ሃብታሙ ኣያሌው ከሃገር ወጥቶ እንዲታከም የሆስፒታሉ ቦርድ ውሳኔ ተጠየቀ።

የሕወሓት የቂም በቀል ሰለባ የሆነው ሃብታሙ ኣያሌው ከሃገር ወጥቶ እንዲታከም የሆስፒታሉ 

የሕወሓት የቂም በቀል ሰለባ የሆነው ሃብታሙ ኣያሌው ከሃገር ወጥቶ እንዲታከም የሆስፒታሉ ቦርድ ውሳኔ ተጠየቀ።
Minilik Salsawi's photo.
 ኣቶ ሃብታሙ ኣያሌው በከፍተኛ የሕመም ስቃይ ላይ ሲገኝ የወሰደው የባሕል ሕክምና በፈጠረበት ችግር እንዲሁም ሕመሙ አያደገና እየሰፋ መሄዱ የፈጠረው እጅግ ከባድ ችግር ሕክምናው ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሌለ ከሃገር ውጪ በመውጣት ኣስቸኳይ ቀዶ ሕክምና ማድረግ ኣለበት ሲል የካዲስኮ ኣጠቃላይ ሆስፒታል በሐምሌ 1 / 2016 ማረጋገጫ ሰጥቶታል።
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በርካታ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ፣ጋዜጠኞች ፣ ጦማሪዎች፣ ፖለቲከኞች እና የሀብታሙ ቤተሰቦች ዳኛው ቢሮ በር ላይ ቆመዋል ዳኛው ኣቶ ዳኜ መላኩ ውስጥ ስብሰባ ላይ ነው ዝም ብላችሁ ጠብቁ ተብለው ከማለዳው ጀምሮ ሲጠብቁ በመዋል በድጋሚ ከምሳ መልስ ተመልሳቹ በፍርድ ቤቱ ጽ\ቤት በኩል ጠይቁ በመባል ሲጉላሉ ውለዋል።
ከሰኣት በኋላ የተመለሱት የፍርድ ቤቱን ውሳኔ የደረሳቸው ሲሆን አቶ ሃብታሙ ኣያሌው ከሃገር ወጥቶ እንዲታከም የሆስፒታሉን ቦርድ ውሳኔ በጠቅላይ ፍርድ በት ዳኛ መጠየቁ ታውቋል። የሃብታሙ ኣያለው ጉዳይ በኣንድነት ውስጥ ድል እንዳለ ትምህርት ይሰጣል።
Minilik Salsawi's photo.

No comments:

Post a Comment