Equal rights in Ethiopia
ኢትዮጵያ የዜግነት መብት ተከብሮ ሁሉም በእኩልነት የሚኖርባት ሀገር ትሁን!!!
Friday, April 15, 2016
በአምቦ ዩኒቨርስቲ የውሃና መብራት መቋረጥ ተቃውሞ አስነሳ፤ የግቢው ተማሪዎች ተደበደቡ – VOA
በዕረቡ ምሽት ዘገባችን ካለፈው አርብ ጀምሮ ውሃ በመቋረጡ ምክንያት ችግር ውስጥ መኾናቸውን የገለጹት አምቦ ዩኒቨርስቲ አዋሮ ግቢ ተማሪዎች በተጨማሪም መብራት እንደተቋረጠና ይህንንም ተከትሎ የግቢው ተማሪዎች በሙሉ ተቃውሞ ሲያቀርቡ አስለቃሽ ጭስ እንደተወረወረባቸውና እንደተደበደቡ ተማሪዎች ገለጹ፡፡
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment