Sunday, April 3, 2016

የአውሮፓ ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ ጥሪ አቀረቡ


የአውሮፓ ፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እና ተቃዋሚዎችትን አነጋገሩ። የአውሮፓ ፓርላማ አባላቱ፣ የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን ቡደን ሲሁኑ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ያደረገውት ጉብኝት አርብ ነው ያጠናቀቁት።
/ከትዊተር የተገኘ ፎቶ/
የኢትዮጵያ መንግሥት በሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ከሚወነጀለው የአውሮፓ ፓርላማ ውሣኔ ጀርባ ያለው የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን ቡደን አዲስ አበባ ውስጥ ያደረገውን ጉብኝት አርብ አጠናቅቋል።
በዚሁ ውሣኔ ወንፈስ ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብቶችን ለማስፈን እንዲከበሩና ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አስረድቻለሁ ሲሉ የቡድኑ ፕሬዝደንት ጂአኒ ፒኬላ ተናግረዋል

No comments:

Post a Comment