Monday, April 4, 2016

የኢትዮ ቴሌኮም የቫይበር የዋትስኧፕ እና መሰል አገልግሎቶችን በክፍያ እና በአገዛዙ ኔትወርክ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው

::


የኢትዮ ቴሌኮም የቫይበር የዋትስኧፕ እና መሰል አገልግሎቶችን በክፍያ እና በአገዛዙ ኔትወርክ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው::
) አለማቀፍ የድምጽ ግንኙነት(የኢንተርኔት ስልክ)አገልግሎቶችን እንዲሰጡ በፈጠሯቸው የሶፍትዌር ካምፓኒዎች ለአለም ሕዝብ በነጻ ክፍት የሆኑት የቫይበር ዋትስኧፕ እና ተመሳሳይ የኢንተርኔት አገልግሎቶች በኢትዮጵያ በክፍያ ሊሆኑ መሆኑን የድርጅቱ ስራአስኪያጅ የወያኔው ሹም የሆነው አንዱኣለም አድማሴ በሰጠው መግለጫ ተናግሯል::
እኛ እነዚህን የኢንተርኔት አገልግሎቶች ማገድ አንፈልግም ሆኖም ግን በኛ ስር አድርገን ቁጥጥር እያደረግን ክፍያ እንዲፈጸምበት መስራት ነው ሲል የወያኔው ሹም ገልጿል::ወያኔ የተለያዩ የኢንተርኔት አገልግሎቶችን በቁጥጥሩ ስር አድርጎ በኢትዮቴሌኮም ትቦነት በማስተላለፍ አስፈላጊውን የስለላ እና የአፈና ስራዎችን ለመስራት እንዲያመቸው ሲሆን ክፍያውም በተወደደ ኑሮ ሕዝቡን ለማንገፍገፍ እና እንዳይጠቀም ለማድረግ የታቀደ እኩይ ሴራ መሆኑ ታውቋል:: ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬
Minilik Salsawi's photo.


No comments:

Post a Comment