Thursday, April 14, 2016

የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት እድገት ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንደሚያሽቆለቁል የዓለም የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ አስታወቀ


የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት እድገት ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንደሚያሽቆለቁል የዓለም የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ አስታወቀ::-( VOA)-

የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት እድገት ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንደሚያሽቆለቁል የዓለም የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ (IMF) አስታወቀ። በዚህ በያዝንው የአውሮፓዊያን ዓመት 2016 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ሀብት ምጣኔ በ4.5 ከመቶ እንደሚያድግ የገንዘብ ድርጅቱ ተንብይዋል።ከአስርት ዓመታት በላይ ወደ ሁለት ዲጂት የሚጠጋ እድገት ሲያሳይ የቆየው የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት በፍጥነት እንዲያሽቆለቁል ያደረገው በሀገሪቱ የተከሰተው ድርቅና የዓለም አቀፍ የሸቀጥ ገበያ ዋጋ መቀነስ እንደሆነ ታውቋል።
Listen Here – http://

No comments:

Post a Comment