ለሟቹ ኢትዮጵያዊ ዕዉቅ ሠዓሊ ለሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መታሰቢያ የተሠራዉ ሐዉልት ባለፈዉ ሳምንት ማብቂያ ተመርቋል። ዓለም አቀፍ አዉቅና ያተረፉት እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ያረፉት ከዓራት ዓመት በፊት ነበር። አዲስ አበባ ዉስጥ በመንበረ ፅባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቅፅር ግቢ የቆመዉን ሐዉልት ያስቀረፀዉ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ነዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ የሐዉልቱም ምረቃ ተከታትሎት ነበር። ያዳምጡ →
No comments:
Post a Comment