Wednesday, April 13, 2016

አዲስ አድማስ ጋዜጣ ቢሮ ታሸገ


በአዲስ አበባ ዘወትር ቅዳሜ ታትሞ የሚወጣው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ቢሮ በመንግስት ኃይሎች ዛሬ መታሸጉን የዘ-ሐበሻ የዜና ምንጮች አስታወቁ::
የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ቢሮ ለምን እንደታሸገና ሌሎች መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን

No comments:

Post a Comment