Tuesday, April 12, 2016

የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ቀደም ሲል ያጸደቀውን የከተሞች አዋጅ ሦስት አንቀጾች መሠረዙ ተገለጸ


ይህ የከተሞች አዋጅ በክልሉ ከተጀመረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ መነሻዎች አንዱ መሆኑ ይታወቃል። አንቀጾቹ የተሠረዙት ጉዳት ስላላቸው ሳይሆን በሕዝቡ ጥያቄ ስለተነሳባቸው መሆኑን የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ አብራርተዋል። እስክድር ፍሬው ነው ያነጋገራቸው። ተከታዩን ዘገባ ልኳል፣ ያድምጡ → 
Vm
P

No comments:

Post a Comment