በኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጭቆና አንገፍግፏቸው የተሰደዱ ወገኖቻችን በአሸባሪዎች መታረዳቸው ታውቋል:: የኢራኑ ፕሬስ ቲሌቭዥን የአሸባሪ ቡድን የሆነውን እና በሊቢያ የሚገኘውን ዳኢሽ ታክፊር የተለቀቀውን የ29 ደቂቃ እጅግ አሰቃቂ ቭድዮ ጥቅሶ እንደዘገበው 16 ኢትዮጵያውያን መታረዳቸውን ገልጿል::ከሁለት የተለያዩ ቦታዎች የተቀሩ ቭድዮች እንደሆኑ የጠቀሰው ፕሬስ ቲቭ እንደባለፈው ሁሉ የታረዱት ኢትዮጵያውያን በአራጆቹ ስር ተንበርክከው ነበር ሲል ጽፏል::
አሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅን ሰላም ለማደፍረስ እና በእስልምና ላይ ከፍተኛ ጥላቻ በሌሎች እንዲያድር የተለያዩ የሽብር ቡድኖችን በሃይማኦት ሽፋን በማቋቋም ለዚህም የሚረዱ የተለያዩ ሰዎችን በተለይ ወጣቶችን በረብጣ ዶላር በማታለል የሽብር ቡድኑ አባል እንዲሆኑ በማድረግ ለአለም ሰላም መደፍረስ ሚናዋን እየተጫውተንች ትገኛለች:: Source Press TV may 11 2016
ዝርዝሩ ከዚህ ያገኙታል:- http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=115288
No comments:
Post a Comment