Monday, May 23, 2016

ቃና ቴሌቭዥን ተማሪዎች ላይ ከባድ ችግር መፍጠር መጀመሩ ተሰማ::

በላውራ አካዳሚ ማኔጅመንት በኩል ለወላጆች የተላለፈ መረጃ እንደሚጠቁመው ተማሪዎች የቃና ቴሌቭዥንን አይተው በመምጥታ በትምህርት ቤት ውስጥ ባልተለመደ መልኩ በመተኛት ስለ ፊልሞች እርስ በእርስ በማውራትና መሰል ባሕርያትን በማሳየት ችግሮች እየተፈጠሩ ስለሆነ ወላጆች እርምጃ እንዲወስዱ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ተሰቷቸውል::ከዚህ ጋር የተያያዘውን ማስታወቂያ ይመልከቱ::

No comments:

Post a Comment