Sunday, October 1, 2017

ዛሬ ኢሬቻ በዓል በጣም ሰላማዊ ነው! እንደባለፈው ዘግናኝ ተግባር አለመፈፀሙ ተመስገን ነው



  
By ሳተናውOctober 1, 2017 04:23

የህዝቡን ሰላም የማይፈልገው “መንግስት” ነኝ ባይ ያደፈርሰዋል እንጅ! ባለፈው አመት የተፈጠረው ዘግናኝ ድርጊትን ተከትሎ በዛሬው በዓልም ህዝብ ተጨንቆ ነበር።
ኢሬቻ በሰላም ነበር የሚጠናቀቀው። ነገር ግን መንግስት ነኝ የሚለው ይህን አይፈልገውም። በሰላም በተጠናቀቁት ኢሬቻ ቀናት ተገኛታችሁዋል፣ ተገኝታችሁም አደራጃችሁ፣ ዘመራችሁ ተብለው የተቀጠቀጡ፣ የተከሰሱ ኦሮሞ ወጣቶች አውቃለሁ። ትህነግ የኢሬቻን በሰላም መከበር ብቻ ሳይሆን ኢሬቻን አይፈልገውም። የኦነግ መገናኛ መድረክ ነው ብሎ ፈርጆታል። እናም በሰላም እንዲጠናቀቅ አይፈልግም።
ዛሬም እንደባለፈው ዘግናኝ ተግባር አለመፈፀሙ ተመስገን ነው። ከዝግጅቱ ይልቅ ያስጨነቀን መጨረሻው ነው። ከዚህ መድረሳችን ግን ያሳዝናል። ሰላማዊ የሆነው በዓል ላይ ችግር ይፈጠራል ብለን በእጅጉ መፍራት ላይ ደርሰናል! ድሮ በሰላም ሲጠናቀቅ ምንም የማንለው ዛሬ እልልል እንድንል ተገደናል! እንደድሮው በሰላም እንዳይከበር ስለተደረግን ከበዓሉ በላይ በዓሉ በሰላም ተከበረ ብለን እየተደሰትን ነው። በዓሉን በስጋት አክብረን በሰላም መጠናቀቁን እናከብራለን!
የጥምቀትን ዝግጅት ከማክበር በላይ ዝግጅቱን በስጋት ጨርሰን በሰላም መጠናቀቁን በእልልታ እናከብራለን! መስቀልንና ኢሬቻን ዝግጅት ተጨንቀን አሳልፈን በሰላም መጠናቀቁን እልል ብለን እናከብራለን! ዝግጅቱ በሰላም አይጠናቀቅልልንም ብለን ሰግተን ነው! የደስታ ቀናችን፣ የሰላም፣ የምስጋና ቀናችን የስጋት አድርገውብን ነው!

5 comments:

  1. ብድር! ብድር !! ብድር !!!
    ለህይወት እድል ብድርን የሚሰጥ ብቃትና የተረጋገጠ የግል የብድር ኩባንያ እየፈለጉ ነውን? ሁሉንም ዓይነት ብድሮች በከፍተኛ ፍጥነት እና በቀላል መንገድ, የግል ብድር, የመኪና ብድር, የሞርጌጅ ብድር, የተማሪ ብድር, የንግድ ብድር, የኢንቬስትሜንት ብድር, የዕዳ ማጠናከሪያ እና ሌሎችንም እናቀርባለን. ባንኮች እና ሌሎች የገንዘብ ተቋማት ውስጥ ተቀባይነት አላጣዎትም? የተበዳሪ ብድር ወይም ወለድ ያስፈልግዎታል? ሁሉንም የፋይናንስ ችግሮችዎን ያለፈ ታሪክ ለማድረግ እዚህ የተገኘን አይመስልም. በገንዘብ 2% ለሚያስፈልጋቸው ግለሰቦች እና ኩባንያዎች ገንዘብ እንበዘብናለን. ምንም የማህበራዊ ደህንነት ቁጥር አያስፈልግም እና የብድር ክሬዲት አያስፈልግም, 100% የተረጋገጠ. ይህንን አስተማማኝነን እና ድጋፍ ሰጭ ድጋፍን እንደምናቀርብ ለርስዎ ለማሳወቅ እፈልጋለሁ, እና ለርስዎ ብድር እንሰጥዎታለን.
    ከዚያም ለድህረ ክፍያ ለማመልከት ኢሜል (Victoriaemmanuelloan@gmail.com) ይላኩልን

    ReplyDelete
  2. የንግድ ሥራ ወንድ ወይም ሴት ነዎት? የራስዎን ንግድ ለመጀመር ገንዘብ ይፈልጋሉ? ዕዳንዎን ለማስተካከል ወይም ዕዳዎን ለመክፈል ወይም ጥሩ ንግድ ለመጀመር ብድር ይፈልጋሉ? ፕሮጀክትዎን ለማገዝ ገንዘብ ይፈልጋሉ? እጅግ በጣም 2% በሆነ የ 2% .for ትግበራ በኢሜል በእኛ በኩል ሊያደርገንን የማይችል የብድር አገልግሎትን ለማንኛውም (ለግል ፣ ኩባንያዎች ፣ ሪልተር እና የኮርፖሬት አካላት) ለማንኛውም የገንዘብ መጠን እና ለማንኛውም የዓለም ክፍል እናቀርባለን (kimberlyfinancegroup@gmail.com) WhatsApp ቁጥር: +12174870925

    ReplyDelete
  3. የንግድ ሥራ ወንድ ወይም ሴት ነዎት? የራስዎን ንግድ ለመጀመር ገንዘብ ይፈልጋሉ? ዕዳንዎን ለማስተካከል ወይም ዕዳዎን ለመክፈል ወይም ጥሩ ንግድ ለመጀመር ብድር ይፈልጋሉ? ፕሮጀክትዎን ለማገዝ ገንዘብ ይፈልጋሉ? እጅግ በጣም 2% በሆነ የ 2% .for ትግበራ በኢሜል በእኛ በኩል ሊያደርገንን የማይችል የብድር አገልግሎትን ለማንኛውም (ለግል ፣ ኩባንያዎች ፣ ሪልተር እና የኮርፖሬት አካላት) ለማንኛውም የገንዘብ መጠን እና ለማንኛውም የዓለም ክፍል እናቀርባለን (kimberlyfinancegroup@gmail.com) WhatsApp ቁጥር: +12174870925

    ReplyDelete
  4. የንግድ ሥራ ወንድ ወይም ሴት ነዎት? የራስዎን ንግድ ለመጀመር ገንዘብ ይፈልጋሉ? ዕዳንዎን ለማስተካከል ወይም ዕዳዎን ለመክፈል ወይም ጥሩ ንግድ ለመጀመር ብድር ይፈልጋሉ? ፕሮጀክትዎን ለማገዝ ገንዘብ ይፈልጋሉ? እጅግ በጣም 2% በሆነ የ 2% .for ትግበራ በኢሜል በእኛ በኩል ሊያደርገንን የማይችል የብድር አገልግሎትን ለማንኛውም (ለግል ፣ ኩባንያዎች ፣ ሪልተር እና የኮርፖሬት አካላት) ለማንኛውም የገንዘብ መጠን እና ለማንኛውም የዓለም ክፍል እናቀርባለን (kimberlyfinancegroup@gmail.com) WhatsApp ቁጥር: +12174870925

    ReplyDelete
  5. የንግድ ሥራ ወንድ ወይም ሴት ነዎት? የራስዎን ንግድ ለመጀመር ገንዘብ ይፈልጋሉ? ዕዳንዎን ለማስተካከል ወይም ዕዳዎን ለመክፈል ወይም ጥሩ ንግድ ለመጀመር ብድር ይፈልጋሉ? ፕሮጀክትዎን ለማገዝ ገንዘብ ይፈልጋሉ? እጅግ በጣም 2% በሆነ የ 2% .for ትግበራ በኢሜል በእኛ በኩል ሊያደርገንን የማይችል የብድር አገልግሎትን ለማንኛውም (ለግል ፣ ኩባንያዎች ፣ ሪልተር እና የኮርፖሬት አካላት) ለማንኛውም የገንዘብ መጠን እና ለማንኛውም የዓለም ክፍል እናቀርባለን (kimberlyfinancegroup@gmail.com) WhatsApp ቁጥር: +12174870925

    ReplyDelete