By ሳተናው

Dr Mulatu Teshome, President of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has also submitted letter of resignation.
ከአንድ ወር በፊትዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በየ ዓመቱ ለህዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ም/ቤት አባላት ተፅፎ ተሰጥቷቸው ለሚያነቡት ጽሁፍ በተቻለ መጠን በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ተደርጎ እንዲዘጋጅላቸው ማስጠንቀቀቂያ መስጠታቸው መዘገቡ አይዘነጋም፡፡
ሌላኛው የኦህዴድ ከፍተኛ ባለስልጣን #አባዱላ ገመዳ ትናንት የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸው በኢቢሲ መልቀቃቸውን ፍፋ ማድረጋቸው አይዘነጋም፡፡
No comments:
Post a Comment