Thursday, October 26, 2017

አምቦ ትምህርት ቆሟል ። ስራ የለም ከፍተኛ ውጥረት አለ ።

አምቦ ከፍተኛ ውጥረት አለ ። ተቃውሞ ተጠናክሮ ወጣቶች መንገዶችን በድንጋይ ተዘግተዋል ። ትምህርት ቆሟል ። ስራ የለም ። አግአዚ ወደ ሕዝቡ እየተኮሰ ነው ። የአምቦ ሆስፒታል በቁስለኞች ተጨናንቋል ። በከተማዋ ምንም አይነት እንቅስቃሴ ቆሞ ሕዝቡ ተቃውሞውን እያሰማ ነው ።

No comments:

Post a Comment