Sunday, October 8, 2017

ሰበር መረጃ !…… የሐገር መከላከያዉ ከፍተኛ አቅም ወደ ትግራይ ተዘዋዉሮ አለቀ! [ልኡል አለም]





በሐገር መከላከያ ሚኒስቴር ዉስጥ የብቃትና ጥራት መመዘኛ ይዘትን ተንተርሶ ኢትዮጵያን እንደ ሐገር በማቆየት ለማስቀጠል የሚያስችለዉ የማጥቃትና የመከላከል ብቃትን ባጠቃላይ ትግራይ ክልል ተረክባለች!
በተለይም የአየር ሐይል መረጃዎችን ተንተርሶ ከብርጋዴል ጄኔራል ሞላ ሐይለማሪያም ትእዛዝ ዉጪ ( Commander of the Air Force: Brigadier General Mola Hailemariam ) የበረራ ቴክኒካል እና መካኒካል ዘመናዊ መገልገያዎች ጉድለት የሌለባቸዉ ማለትም የተመረጡ የጦር ጀቶች የጦር ሄሊኮፍተሮች ዘማናዊ ሬዲዮ ቴለስኮፖች እጅግ ዉድና ዘመናዊ የራዳር ቃኚዎች አየር መቃወሚያዎች ባጠቃላይ እንከን አልባ የተባሉ ታንኮችና በተሽከርካሪ ላይ የሚጫኑ የተራቀቁ ሚሳየሎች ወደ ትግራይ ክልል ተጉዘዉ መጠናቀቃቸዉን ከሐገር መከላከያ የደህንነት ምንጮች ማረጋገጥ ተችሏል።
በመሆኑም ሐገሪቷ ካላት 180 000 ጠቅላይ ሐይል Total force strength 3/4ኛዉ 108 000 የሰሜናዊዉ ትግራይ እና አካባቢዉ ዋልታ እንዲሆን ሲደረግ ከ 3 500 የተመረጡ የአየር ሐይሎች 1 300 በላይ የሰመኑ እዝ ትግራዊያን ክልልል ዉስጥ እንዲተላለፉ ተደርገዋል።
ከዚህ በታች በሊስት ዉስጥ ከተቀመጠዉ የሐገር መከላከያ ንብረት ዉስጥ 75 በመቶዉ ወደ ትግራይ የተሰደ ሲሆን በሊስቱ ላይ የማይሰሩና የተዳከሙት ባጠቃላይ በኣለበት የተተወ ነዉ

No comments:

Post a Comment