Friday, October 27, 2017

መረጃ ሆለታ በአሁኑ ሰአት በከተማዋ ህዝባዊ አመጽ ተቀጣጥሏል።


መረጃ ሆለታ
በአምቦ የተጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞ ዛሬ ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ወደምትገኘው የሆለታ ከተማ ተዛምቷል። በአሁኑ ሰአት በከተማዋ ህዝባዊ አመጽ ተቀጣጥሏል።የከተማዋ መንገዶችና አውራ ጎዳናዎች ሙሉ በሙሉ ዘግተዋል ፣ የስራ እንቅስቃሴም ተቋርጧል።ዝርዝር መረጃውን ተከታትለን እናቀርባለን።

No comments:

Post a Comment