Tuesday, October 17, 2017

አቶ አባዱላ ገመዳ ወደ #ታይላንድ አቅንተዋል


ስዩም ተሾመ
====================================
አንድ ወዳጄ በአይኑ ያየውን ማመን አቅቶት እንዲህ የሚል መልዕክት ላከልኝ “ስዪሜ አንድ መረጃ ልሰጥክ እፈልጋለሁ፡፡ አሁን እኔ የምገኘው #ታይላንድ_ባንኮክ ነው… በዛሬው እለት #አባዱላ_ገመዳ በ 2 ጥበቃዎች እና በ1 ሆስተስ ታጅቦ በታይላንድ አየር ማረፊያ ሲንቀሳቀስ ፊት ለፊት አገኘሁት፡፡ እስቲ ሰለዚህ ነገር አጣራልን?” መረጃው ለማጣራት ባደረኩት ሙከራ እውነትም አቶ አባዱላ ገመዳ ወደ ባንኩክ አቅንተዋል፡፡ ወደ ታይላንድ የሄዱት አንድ የቤተሰባቸውን አባልን ህከክምና በቅርበት ለመከታተል ነው፡፡

No comments:

Post a Comment