Thursday, October 26, 2017

አንቦ የአመፁን ችቦ ለኩሰዋል !


10 killed as Ethiopia forces clash with protesters in Oromiaአንቦ የአመፁን ችቦ ለኩሰዋል !
ጀግናው አብዮተኛ የ አንቦ ህዝብ ዛሬም አልገዛምነቱን እና አልበገሬነቱን አደባባይ በመዋል አስመስክሮል ። በየአካባቢው የተቃጣጠሉ መኪኖች እና ጎማዎች መንገዶችን ዘግተዋል ፣ ሞት የማየፈሩት የ አንቦ ቄሮዎች በአናታቸው በመሬታቸው አቆርጠው የስርአቱ የመደብ አንደኛ ዜጎች ትግራይ የሚሄዱ ቁሶች እና ሸቀጦች ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው ።
ወያኔ በቃህ ፣ የትግራይ እና የትገራይ ክልል አንደኛ ዜጎ መኖር ማብቃት አለበት ፣ የታሰሩ የህሊና እሰረኞች የፍቱ ፣ ሰርአቱ ሆን ብሎ የብሄር ግጭት እንዲፈጠር እየሰራ ነው ፣ ስረአቱ ስልጠኑን ለህዝብ ያሰረከብ ፣ በቀለ ገርባ ፣ መራራ ጉዲና ከ እስር የፈቱ የሚሉ መፈክሮች ተንፀባርቃዋል ።
...
ዛሬ የአንቦ ቄሮ ከታጠቀው ያአጋዚ ወታደር ጋር ትንቅንቅ ፈጥሮ እየተዋደቀ ይገኛል ,,,, የኦሮሚያ አብዮት ቀስቃሽ እና ሞተር አንቦ የተጀመረው እንቅስቃሴ በሰአታት ወደሌሎች የ ኦሮሚያ አካቢዎች እንደሚዛመድ ጥርጥር የለውም
ድል ሞትን ለማይፈሩት ቄሮዎች

No comments:

Post a Comment