Friday, October 27, 2017

ሰበር ዜና ቤምሻንጉል ጉምዝ እና በአማራ ግጭት ተፈጥሯል::


ሰበር ዜና
የትግራይ ነፃ አውጪው ወያነ የመጨረሻው ሰአት ላይ ሲደርስ ህዝብን ከህዝብ ማባላት ነውና ስራው ልንጠነቀቅ ይገባል::
 ማምሻውን ቤምሻንጉል ጉምዝ በአማራ እና በቤምሻንጉል መካከል ወያነ በሸረበው ሴራ ግጭት ተፈጥሯል:: ወያነ ባቀናነረው ሴራ ብዙ ሰው ተጎድቶ ወደ ሆስፒታል ገብቷል ግጭቱ ከክልሉ ፖሊስ አቅም በላይ በመሆኑ መከላከያ እንደገባ ለአማራ ፖሊስ መረጃው ደርሶታል። ዝርዝሩን እየተከታተልኩኝ ነው በሰፊው ይዤ እመለሳለው::
ናታንኤል መኮንን 

No comments:

Post a Comment