Friday, October 27, 2017

የህወሃት እንጂ የኢትዮጵያ መከላከያ ፈርሷል።

የህወሃት እንጂ የኢትዮጵያ መከላከያ ፈርሷል።
ዛሬ በተለያዩ የሐገሪቱ ክፍሎች ኢትዮጵያውያን እንደጠላት እየታደኑ በመገደል ላይ ናቸው ይህ ሁሉ ግድያ ሲፈፀም መከላከያ ውስጥ በአመራርነት ግለሰቦች እኛ የሕዝብን ደህንነት ለመጠበቅ እንጂ ህዝብ ለመግደል አልተሰለፍንም ሲሉ አይሰማም፤ እንዴት በዚህ ደረጃ ግፍ ይፈፅማሉ የሚለውን ለመመለስ በደርግ ዘመነ መንግስት እና በወያኔ ዘመን ያለውን አወቃቀር መመልከቱ ተገቢ ነው።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አመራሮች በዘመነ ደርግ...
1. ሜ/ጄኔራል ንጉሴ የትውልድ ቦታ ሸዋ መናገሻ
2. ሜ/ጄኔራል ፋንታ በላይ የትውልድ ቦታ ጎንደር
3. ሜ/ጄኔራል ሃይሉ ገ/ሚካኤል የትውልድ ቦታ አምቦ
4. ሜ/ጄኔራል ወርቁ ዘውዴ የትውልድ ቦታ ሃረር
5. ሜ/ጄኔራል አመሃ ደስታ የትውልድ ቦታ አዲስ አበባ
6. ሜ/ጄኔራል አለማየሁ ደስታ የትውልድ ቦታ ተጉለት
7. ሜ/ጄኔራል ዘውዴ ገብረየስ የትውልድ ቦታ ቦረና አውራጃ አሬሮ ወረዳ ሱርዮ
8. ብ/ጄኔራል ሰለሞን በጋሻው የትውልድ ቦታ አዲስ አበባ
9. ብ/ጄኔራል ተስፉ ደስታ የትውልድ ቦታ አዲስ አበባ
10. ብ/ጄኔራል እንግዳ ወ/አምላክ የትውልድ ቦታ አዲስ አበባ
11. ብ/ጄኔራል እርቅይሁን ባይሣ የትውልድ ቦታ ሲዳማ ክ/ሃገር ወናጎ መንደር
12. ብ/ጄኔራል ነጋሽ ወልደየስ የትውልድ ቦታ ደብረብርሃን
13. ብ/ጄኔራል ገናናው መንግስቱ ጎጃም ክ/ሃገር ዱር ቤቴ መንደር
14. ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ትርፌ የትውልድ ቦታ አዲስ አበባ
15. ሌ/ጄኔራል ተስፋዬ ገብረኪዳን የትውልድ ቦታ ሃረር
16. ሜ/ጄኔራል አማን አንዶም የትውልድ ቦታ ኤርትራ አሥመራ ከተማ
17. ብ/ጄኔራል ተፈሪ በንቲ የትውልድ ቦታ አቃቂ
18. ሜ/ጀኔራል ደምሴ ቡልቶ የትውልድ ቦታ ባሌ ክ/ሃገር

በዘመነ ህወሀት ኢህአዴግ
1. ጠቅ/ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ሳሞራ የኑስ የትውልድ ቦታ ትግራይ
2. ስልጠና ዋና መምሪያ ሌ/ጅኔራል ታደሰ ወረደ የትውልድ ቦታ ትግራይ
3. ሎጂሰቲክ ዋና ሌ/ጅኔራል ገዛኢ አበራ የትውልድ ቦታ ትግራይ
4. መረጃ ውና መምሪያ ብ/ጅኔራል ገብረዴላ የትውልድ ቦታ ትግራይ
5. ዘመቻ ዋና መምሪያ ሜ/ጅኔራል ገ/እግዜብሄር የትውልድ ቦታ ትግራይ
6. መሃንዲስ ዋና መምሪያ ሌ/ጅኔራል ብርሃነ ነጋሽ የትውልድ ቦታ ትግራይ
7. አየር ሃይል አዛዥ ብ/ጅኔራል ሞላ ሃይልማሪያም የትውልድ ቦታ ትግራይ
8. ማእከላዊ እዝ ሌ/ጀኔራል አበባው ታደሰ አገው (አማራ ክልል)
9. ሰሜን እዝ ሌ/ጅኔራል ሳረ መኮንን የትውልድ ቦታ ኤርትራ
10. ደቡብ ምስራቅ እዝ ሜ/ጅኔራል አብርሃ ወ/ገብረኤለ የትውልድ ቦታ ኤርትራ
11. ምእራብ እዝ ብ/ጅኔራል ስዩም ሃጎስ የትውልድ ቦታ ኤርትራ
12. ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ፀጋዬ ማርክስ የትውልድ ቦታ ኤርትራ
13. ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ኪዳኔ የትውልድ ቦታ ኤርትራ
14. ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ምስገናው አለሙ አገው (አማራ ክልል)
15. ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ወርቅአይኑ የትውልድ ቦታ ትግራይ
16. 22ኛ ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ድኩል የትውልድ ቦታ ትግራይ
17. ሜ/ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ጀማል መሃመድ የትውልድ ቦታ ትግራይ
18. ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ወዲ አንጥሩ የትውልድ ቦታ ኤርትራ
19. ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ጉእሺ ገብሬ የትውልድ ቦታ ትግራይ
20. ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ተስፋይ ሳህል የትውልድ ቦታ ትግራይ
21. ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ተክላይ ክላሽን የትውልድ ቦታ ትግራይ
22. ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል አብርሃ ጸሊም የትውልድ ቦታ ትግራይ
23. ሜ/ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ገ/መድህን ፈቃደ የትውልድ ቦታ ኤርትራ
24. ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ወልደ ብእላሎም የትውልድ ቦታ ኤርትራ
25. ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ወዲ አባተ የትውልድ ቦታ ትግራይ
26. ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል መብራቱ የትውልድ ቦታ ትግራይ
27. ሜ/ክ/ጦር አዛዥ ኮ/ል ገብረ ገ/ማርያም የትውልድ ቦታ ትግራይ
28. አግአዚ ኮማንዶ ክ/ጦር አዛዠ ብ/ጄ መሃመድ ኢሻ የትውልድ ቦታ ትግራይ
29. ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አዛዥ ብ/ጄ ተስፋይ ግደይ የትውልድ ቦታ ኤርትራ
30. መከላከያ አስተዳደር መምሪያ ሃላፊ ብ/ጄ መሃሪ ዘውዴ የትውልድ ቦታ ኤርትራ
31. መከላከያ ደጀን አቬሽን ሃላፊ ብ/ጄ ክንፈ ዳኘው የትውልድ ቦታ ኤርትራ
32. መከላከያ ጥናትና ምርምር ሃላፊ ብ/ጄ ሃለፎም ቸንቶ የትውልድ ቦታ ትግራይ
33. ኢንዶክትሪኔሽን ማእከል ሃላፊ ብ/ጄ አከለ አሳየ አማራ (አማራ ክልል)
34. ልዩ ሃይሎች ማስተባበሪያ ማእከል ሃላፊ ብ/ጄ ፍስሃ ማንጁስ የትውልድ ቦታ ትግራይ
ይህ ነው አደረጃጀታቸው እንደዚህ በጎጥ ከተደራጀ መከላከያ ከዚህ የተለየ ነገር መጠበቅ የለብንም።
#ኤርሚያስ_ቶኩማ

No comments:

Post a Comment