Tuesday, October 24, 2017

በአምቦ ተቃውሞ ተቀስቅሷል።


መረጃ
በአምቦ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። በከተማዋ ከፍተኛ የስኳር እጥረት በተከሰበት በዚህን ወቅት አራት ተሳቢ ከባድ ተሽከርካሪዎች ስኳር ጭነው ሊወጡ ሲሉ በከተማው ህዝብ ታግተዋል። ነዋሪው መንገድ በመዝጋት ተሳቢዎችቹ እንዳይወጡና ስኳሩን እንዲያራግፉት እያደረጉ መሆኑን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። አሁን ተቃውሞ ሰልፍ እየተደረገ ሲሆን የህወሀት መንግስትን የሚያወግዙ መፈክሮች በመሰማት ላይ ነው።

No comments:

Post a Comment