Tuesday, October 3, 2017

ከባህር ዳር አሁን የደረሰ (ሰበር ዜና)


ከባህር ዳር አሁን የደረሰ (ሰበር ዜና)
የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፖሊ ቴክኒክ የ4ኛ አመት ተማሪዎች መብታቸውን በመጠየቃቸው ምክንያት ከዩኒቨርስቲው 1500 ተማሪዎች ከግቢው እንዲባረሩ ተደርጓል ። ተማሪዎችም ያለአግባብ ልንባረር አይገባም በማለታቸው ምክንያት በክልሉ አድማ በታኝ ፖሊስ ምክትል አዛዥ ኩማንደር መለስ ካሴ አስተባባሪነት በአሁኑ ሰዓት ከፍተኛ ድብደባ እየተፈፀሙባቸው ነው ።
በነገራችን ላይ አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ከሌላ ክፍለ ሃገር የመጡ በመሆናቸው ምክንያት በኪሳቸው ገንዘብ ስለሌላቸው በቤተክርስቲያን እና በመስጊዱ አካባቢ እንኳን ለመጠለል ቢሄዱም የወያኔ አፓርታይድ ስርዓት ወታደሮች እያሳደዶቸው ይገኛሉ ።
እባካችሁ የባህርዳር ህዝብ ኢትዮጵያዊ ትብብራችሁን አድርጉላቸው ።
የግፍ አገር
Enat Ethiopia
LikerVis flere reaksjoner
Kommenter

No comments:

Post a Comment