Thursday, October 19, 2017

በጫንጮ የተጀመረው ህዝባዊ እንቢተኛነት ሶስተኛ ቀኑን ይዟል



  
By ሳተናውOctober 18, 2017 12:57


፡፡ ይህ የምትመለከቱት ምስል ትናት በጫንጮ በተደረገ ተቃውሞ በወያነ ወታደር የተገደለው ወጣት ፈይሳን ለመቅብር የወጣ ነዋሪ ነው፡፡
እንዲሁም በጫንጮ ከተማ በመደረግ ላይ ባለው ህዝባዊ ተቃውሞ አራት የመግስት መኪኖች እንዳያልፈ ቢነገራቸውም እንቢ ብለው መንገድ በመጀመራቸው ምክንያት በአራቱም መኪናዎች ላይ የማቃጠል እርምጃ ተወስዷል፡፡ ሰልፈዮች በአካባቢው መኪና አናሳልፍም ብለው መንገድ በመዝጋታቸው ዋልያ ቢራን የጫነ የከባድ መኪና ሹፌር መኪናውን አዙሮ እንዲመለስ በተደጋጋሚ ቢነገረውም አልሰማም በማለቱ እሱም እርምጃ ተወስዶበታል፡

No comments:

Post a Comment