Wednesday, September 13, 2017

በጉጂ ኦሮሞና በቡርጂ ብሄረሰብ መካከል በጦር መሳሪያ የታገዘ ግጭት ተቀስቅሷል።

መረጃ
ዛሬ ከሰዓት በሁዋላ ከድንበር ማካለል ጋር በተያያዘ በጉጂ ኦሮሞ ተወላጆች እና በኮሬ ብሄረሰብ ማካከል እንዲሁም በጉጂ ኦሮሞና በቡርጂ ብሄረሰብ መካከል በጦር መሳሪያ የታገዘ ግጭት ተቀስቅሷል። ኮሬና ቡርጂ በኦሮምያ ድንበር አካባቢ በደቡብ ክልል ውስጥ የሚገኙ ብሄረሰቦች ናቸው። በቅርቡ ድንበር ለማካለል የተንቀሳቀሱ ባለስልጣናት ግጭቱ እንዲቀሰቀስ ማድረጋቸውን ነዋሪዎች ይናገራሉ።

No comments:

Post a Comment