Monday, September 11, 2017

የሰራዊት ፍቅሬን አዲሱን ኢትዮ-ኤፍ ኤም ራድዮ ቦይኮት

የኢትዮጵያ ሕዝብ ደም የፈሰሰበትን ብር የበላውን የሰራዊት ፍቅሬን አዲሱን ኢትዮ-ኤፍ ኤም ራድዮ ቦይኮት በማድረግ እንቀጣዋለን:: አላሙዲ 8 ሚሊዮን ብር ከፍለው የከፈቱት የሰራዊት ፍቅሬ ራድዮ ላይ ድርጅታቸውን የሚያስተዋወቁ ድርጅቶችን በመላው ኢትዮጵያ ቦይኮት እንደሚደረጉ አውቀው ማስታወቂያ እንዳይሰጡ ጥሪ እናቀርባለን::
#ቦይኮትኢትዮኤፍኤም! #ቦይኮትሠራዊትፍቅሬ! #ቦይኮትበሰራዊትፍቅሬራድዮላይየሚያስተዋውቁድርጅቶችን!!! #boycottethioFM107.8

No comments:

Post a Comment