Thursday, September 14, 2017

የሶማሊ ክልል ኮምኒኬሽን ቢሮ የኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳድር ከስልጣን እንዲወርዱ ጠይቋል።


መረጃ
የሶማሊ ክልል ኮምኒኬሽን ቢሮ የኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳድር ከስልጣን እንዲወርዱ ጠይቋል።
የሰጠው ምክንያትም የሚከተለውን ይመስላል ፦ “ለምን በኦሮሚያ ውስጥ አወዴይ ከተማ የተገደሉት ኑፁሃን ኢትዮጵያውያን በኦሮሚያ መለሼያና በኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ እንዱሁም የአሸባሪ ጀዋር ቄራዎች ከኦሮሞ ፕረዚደንት ለማ መገርሳ እና የክልሉ ፀጥታ ሀላፊ ደንበላሽ ቀጥታ ትዛዝ በመቀበል በአወዴይ ከተማ ላይ የኢትዮጵያ ሶማሌ ተወላጆች ጨፋጨፈ(Genocide) እንዲካህድ አደርጋል ከ43 በለይ ሰዋችን ተገድለዋል ። ሲለዚህ አነዚህ ግለሰቦችን ፈዴራል መንግሥት በህግ ፊት እንደቀርቡ እንጠይቃሌን።”

No comments:

Post a Comment