Monday, September 18, 2017

ህወሃት በተላላኪዎቿ በኩል ጎንደር ላይ እልቂት እንዲከሰት ትፈልግ ነበር።

ህወሃት በተላላኪዎቿ በኩል ጎንደር ላይ እልቂት እንዲከሰት ትፈልግ ነበር።መረጃው ቀድሞ በመድረሱና በአማራው ህዝብ ብልህነት ይህንን ማክሸፍ ተችሎ ነበር።
ሆኖም ባልተጠበቀ ሁኔታ አይከል ላይ (ይህ የአማራ ከተማ ነው።ለምርጫም አልተያዘም) ህወሃት ከኢፈርት ደመወዝ የሚቆርጥላቸው ራሳቸውን "የቅማንት ኮሚቴ የሚሉ" ሰይጣኖች ግጭት መቀስቀስ ቻሉ።
ይህ ነገር እንደቀላል መታየት የለበትም።ቀድመው ያቀዱት ስለነበር የግጭት መጠኑ ሊሰፋ ስለሚችል ሁሉም ጉዳዩን በትኩረት ሊከታተለው ይገባል። አያሌ መንበሩ

No comments:

Post a Comment