Sunday, September 17, 2017

የወያኔን ሴራ በእልህ ለማክሸፍ ወንድ ሴት ሁሉም በንቃት እየተሳፈ ነው።


ሕዝብን ለመከፋፈል ወያኔ የቅማንት ግንጠላን ምርጫውን ለማጭበርበር ኔትወርክና ስልክ ቢዘጋም አልተሳካለትም!በተለያየ ዘዴ በተገኘ መረጃ አማራው በርትቷል፣ የወያኔን ሴራ በእልህ ለማክሸፍ ወንድ ሴት ሁሉም በንቃት እየተሳፈ ነው።
ጎንደር ከተማ ውስጥ ብላጅግ ዳብርቃ ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ ከ20 የማያንሱ የት እንደሚኖሩ የማይታወቁ የሕወሓት አባላት የምርጫ ካርድ ይዘው ለመምረጥ ሲዘጋጁ በህዝቡ ተቀውሞ እንዲባረርሩ ተደርጓል።
...
በዚሁ ቀበሌ ሁለት ቅማንቶች በኪሳቸው በርከት ያለ የምርጫ ካርድ ይዘው በመገኘታቸው በህዝቡ ትግል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል። አማራ ታሪክ እየሰራ ነው! ታሪካዊ ጠላቱን ወያኔን እያንበረከከው ነው።
© Alebel Amare (Colonel)
Se mer

No comments:

Post a Comment