Friday, September 8, 2017

ከሶማሌ ክልል የመጡ የልዩ ፖሊስ አባላት ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ ከአሥር በላይ ሰዎች ገደሉ። (amharic.voanews.com

   
ከሶማሌ ክልል የመጡ የልዩ ፖሊስ አባላት ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ ከአሥር በላይ ሰዎች ገደሉ።

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ከሶማሌ ክልል የመጡ የልዩ ፖሊስ አባላት በሞያሌ ወረዳ ጫሙቅ እና ጎፋ በተባሉ ስፍራዎች ላይ ትናንት ጠዋት ጥቃት ከፍተው ከአሥር በላይ ሰዎች ገድለዋል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ።

የኦሮሚያ ክልል የኮሙኒኬሽንስ ቢሮ ኃላፊም ከሶማሌ ክልል ኦሮሚያ ክልል ገብተው ጥቃት ማድረሳቸውን አምነዋል።

የኦሮምኛ ክፍል ባልደረባችን ሶራ ሃላኬ ያነጋገራቸው የሞያሌ ከተማ ነዋሪ የግጭቱን መነሻ







No comments:

Post a Comment