Thursday, April 20, 2017

አሁንም የአኝዋክ ወገኖቻችን በደቡብ ሱዳን ሙርሌ ጎሳ አባላት ጥቃት ተፈፀመባቸው።

አሁንም የአኝዋክ ወገኖቻችን በደቡብ ሱዳን ሙርሌ ጎሳ አባላት ጥቃት ተፈፀመባቸው።
በጣም ያሳዝናል።
ቆራጡ....¡¡¡¡ የከተማ አምበሳው የውጭ ሬሳው መከላከያ የት ነው ያለው?ቀበሮ ጉድጓድ ወይስ ያይጥ ጉድጓድ ውስጥ?
ከተማ ውስጥ ወገንን በስናይፐር ግምባር ግምባር ለመፈርከስ የማይሳሳው ወሮበላ ወታደር እንደ ቡና ቁርስ እየተዘገኑ የሚወሰዱትንና የጥቃት ሰለባ የሆኑትን ወገኖቻችንን መታደግ ያልቻለው ለምንድነው?
የሙርሌ ጎሳ አባላት ያለማንም ከልካይ ዘው ብለው ገብተው ያልታጠቁ ወገኖቻችንን እንዳሻቸው የሚፈጇቸውና ህፃናትንም አግተው የሚወስዱት እስከመቼ ነው?...
ይሄ የሙርሌ ጎሳ አባላት ኦፕሬሽን አይደለም።ሊሆንም አይችልም።አንድን ሉአላዊ አገር ይሄን ያህል የሚዳፈር አይኖርም።
ይህ የወያኔ ተንኮል ነው ።ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነው።ወገኖቻችንን የማሸማቀቅና አካባቢውን ጥለው እንዲሰደዱ የማድረግ ሴራ ነው።
መሬቱን እንጂ ነዋሪዎቹን የማይፈልገው ሽፍታው ወያኔ ይህን ለማድረጉ ምንም ጥርጥር የለውም።
ሞት ለሴረኞችና ለዘረኞች !!!!!

1 comment:

  1. Hi guys! Your website content is good i think it is about news.
    But your website lack good quality theme, if you know website attractiveness is measured by their theme.
    So Today i will tell you where you get best blogger themes, just reply anayasing2g@gmail.com

    ReplyDelete