Monday, July 3, 2017

አሳዛኝ ዜና…በእስር ቤት ስጋውን በሙሉ ከጥቅም ውጭ ያደረጉት የጎንደሩ አበበ ቀስቶ ለቀዶ ጥገና ህክምና ሆስፒታል ገባ

     

 

አበበ ቀስቶ
አበበ ቀስቶ
በእስር ቤት ስጋውን በሙሉ ከጥቅም ውጭ ያደረጉት የጎንደሩ አበበ ቀስቶ ለቀዶ ጥገና ህክምና ሆስፒታል መግባቱን ሰማሁ ።
ብዙዎች አስር የእጁ እና እግሩ ጥፍር በጉጠት የተነቀሉበት ጄሮው በሰደፍ እና በጥፊ ተደብድቦ ከጥቅም ውጭ የሆነውን ከአመት በላይ መጥፎ ጠረን ያለውን ሽታ የሚያመነጩት ፣።የዘር ፍሬው እንዲመክን በፈጹም ጭካኔ በብረት የተቀጠቀጠቅን ወንድም እግዚአብሔር ይማርህ በማለት ሀዘናችሁን ገልጻችኋል እኔ ግን እላለሁ አባቶቻችን በፍጹም ልብ የሚያመልኩህ አምላክ ሆይ! ይህን ወንድም ከዚህ አለም ስቃይ ታሳርፈው ዘንድ እፀልያለሁ። በአንተ በሰማያዊው አምላክ ቤት በእጁ ያልተሰራ ማረፊያ እንደሚያገኝ አውቃለሁ እና።
ጨረስኩ
ልያ ፋንታ

No comments:

Post a Comment