Friday, August 11, 2017

በምስራቅ ጎጃም ደንበጫ ህዝባዊ አድማው ወደ ለየለት ደረጃ አምርቷል – ስንታየሁ ቸኮል


  
By ሳተናውAugust 10, 2017 18:09



በደንበጫ ግርግር ተፈጥሯል በአማኑኤል ከተማ ሁሉም መደብር ሱቅ ሆቴሎች በሙሉ አገልግሎት አንሰጥም በማለት በአንድ አቋም ዘግተዋል ፡፡ ደንበጫ ሮዕብ ገበያ ወጣቱ መንገድ በመዝጋት የትራንስፖርት አገልግሎት ዋና መንገድ ተቋርጧል፡፡ ደብረ ኤልያስ ውጥረት ላይ ይገኛል የጎጃም ህዝብ ወደ ከፍተኛ ቁጣ ማምራቱ የብአዴን አመራር መረበሽ ላይ መሆናቸው ተሰምቷል ጎጃም መሮታል!

No comments:

Post a Comment