አንዳንድ የገዢው ፖርቲና የሼህ አላሙዲ ደጋፊዎች ሼሁ ነገ ከእስር ተፈተው ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ በማለት በመዘገብ ላይ ናቸው
ዜናውን ከገለልተኛ ወ ገ ን ማረጋገጥ አልቻልንም!
አልቻልንም!
ይህ ዘራፊ ወንጀለኛ ሙሰኛ ዛሬ እንኳን ቢለቀቅ ኢትዮጰያ ውስጥ ለሰራው ወንጅል ግን አንድ ቀን የህዝብ መንግስት በሚቋቋምበት ጊዜ ግን ፍርዱን ያገኛል ምንም አትጠራጠሩ አገራችን እንዲህ አይነቱን ወንጀለኛ ዘራፊ ለማስጠጋት ቦታ ሊኖራት አይገባም!
No comments:
Post a Comment