ጠቅላይ ሚኒሰትር ኃይለማሪያም ሰሞኑን ስራ በዝቶባቸው እንደከረሙ ሁላችን
እንረዳለን፡፡ የስራው ውጤታማነት የሚለካው ግን በሚያሰገኘው ፍሬ ነው፡፡
በእኔ ግመገማ ስራቸው ለውጤት እንዳልሆነ የተረዳሁት ዘግየት ብዬ
“ከተቃዋሚፓርቲ” ተብዬዎችጋርውይይትካደረጉበኋላነው፡፡ቀደምሲልከንግድማህበረሰብቀጥሎምከምሁራንጋርውይይትአድረጉሲባልየምርእኚህሰውየሚመሩትድርጅትልብገዛብዬተሰፋማድረጌአልቀረምነበር፡፡ምንያደርጋልበተመሳሳይለህዝብግንኙነትሲባልየሚያደርጉትመሆኑንያጋለጠስብሰባመጋቢት14 ቀን2008 በማድረግተስፋዬአጨለሙት፡፡የብዙሰውሰሜትእንደሚሆንምተሰፋአደርጋለሁ፡፡ለነገሩከሁሉምጋርየሚያደርጉትስብሰባየኢህአዴግክፉመንፈስየተጫነውነበር፡፡ከአቋምፍንክችእንደማይሉ፣እነርሱምሌቦችሌላውምሌባ(የመንግሰትናየግልሌቦች መሆኑንበሚያስረግጥመንፈስየተካሄዱናቸው፡፡ነጋዴዎችንሰብሰበውያስተላለፉትየመጨረሻመልዕክትመንግስትማሰርቢፈልግሁሉምከእስርሊተርፍእንደማይችልአስጠንቅቀውእናበተቻለመጠንምአሸማቀውነው፡፡መልዕክቱአሁንምቢሆንፀባይካሳመራችሁየምናስረውእስርቤትሟቋቋምድረስየደረሱትንብቻነውየሚሉይመስላሉ፡፡ጠቅላይሚኒሰትራችንነጋዴዎችእስርቤትእንዳላቸውየነገሩንነገርብዙየሚገርምአይደለም፡፡በእኛሀገርአንድየውጭኤምባሲእስርቤትእንደነበራውይውራነበር(የኤርትራኤምባሲ፤እፍኖምይወስድነበር፡፡ይህይሆንየነበረውግንበመንግሰትየደህንነትሰዎችድጋፍናትብብርጭምርነው፡፡በእኔእምነትአሁንምእስርቤትያቋቋመውነጋዴየደህንነትድጋፍአልነበረውምብዬአላምንም፡፡ጠቅላይሚኒስትሩአሁንምየትኛውነጋዴየትቦታእስርቤትአደራጅቶከማንጋርይስራእንደነበርበግልፅበስምሊገልፁልንግድይላቸዋል፤በዚሁሁኔታምክስተመስርቶማየትእንፈልጋል፡፡(Name and Shame)፡፡በዚህአጋጣሚፕሮፌስርመስፍንይህንአስመልክቶበፌሰቡክገፃቸውላይማለፊያነገርአስነብበውናል፡፡የሚገርመውበጠቅላይሚኒስትርደረጃይህመነገሩነውእንጂ፤አንባገነንስርዓትባበትማንምይህንሊያደርግይቸላልየሚልነው፡፡ሁላችንምእንደምናውቀውበሶማሊያብዙየጎበዝአለቆችበነጋዴዎችየሚታዘዙማሰሪያዎችአሉዋቸው፡፡ፀጥታምየሚያስከብሩትእነዚሁየጎበዝአለቆችናቸው፡፡እስከአሁንድረስይህየቀረአይመሰለኝም፡፡የነጋዴውንስብሰባጉዳይከመቋጨቴበፊት“ነጋዴበሙሉሌባነው” የሚልእንደምታያለውንንግግርጠቅላይሚኒሰትሩሲያደርጉነፃነቱያለውእናነፃነቱንየሚያስከብርየንግድምክርቤትተወካይቢኖርጠቅላይሚኒስትሩይቅርታእንዲጠይቁማስገደድባይችልለወጉለማረጉምቢሆንጥያቄያቀርብነበር፡፡ይህሁሉነጋዴግብርእየከፈለያቆማትንሀገርሁላችሁምሌቦችናችሁ፤ማሰርብንፈልግየሚቀርየለምየሚልመልዕክትማስተላለፍበፍፁምተቀባይነትየሌለውከጠቅላይሚኒስትርየማይጠበቅንግግርነው፡፡ጠቅላይሚኒስትራችንአንድምቀንበንግድተሳትፈውስለማያውቅነጋዴዎችትርፍለማሳደግየሚወሰዷቸውየተለያዩእርምጃዎችበሙሉ“የሌብነትስራ” ነውብለውያምናሉ፡፡ህጋዊየሆነየታክስመቀነስእንቅስቃሴበትምህርትበህውቀት(Legal Tax Evation) የተደገፈመሆኑንየሚነግራቸውአማካሪየላቸውም፡፡አማካሪዎችተብለውየተሰየሙትተመሳሳይበመሆናቸውለውጥሊመጣአይችለም፡፡ከነጋዴዎችቀጥለውጠቅላይሚኒስትሩከምሁራንጋርውይይትማድረጋቸውንሰምተናል፡፡ነጋዴዎቹንሲያነጋግሩእንደነበረውሁሉከምሁራኑጋርየነበረውመንፈስምያውየኢህአዴግክፉመንፈስየተጫነውነበር፡፡ይህንስብሰባከነጋዴዎቹልዩየሚያደርገውነገር“ከፈለጋችሁፓርቲአቋቁሙናእንጋጠም” ማለታቸውነበር፡፡በእለቱስብሰባየተገኙተሳታፊዎችየዋዛየማይባልጥያቄማንሳታቸውንእኛአድማጮችደግሞበተሰጠውኢህአዴጋዊማብራሪያናማፈራሪያሳይሆንበጥያቄዎቹመስመርላይመሆናችንንማሳታወስግድነው፡፡ምንማለትነው ብሎለሚጠይቅ“ይህችሀገርነፃነትያለውህዝብመኖሪያአይደለችም፡፡ጋዜጣኛም፣ነጋዴም፣ፖለቲከኛም፣ተማሪም፣ወዘተበነፃነትየሚኖርበትሀገርአይደለም፡፡” የሚለውንየምሁራንአስተያየትየምንደግፍመሆኑንለመግለፅነው፡፡ከምሁራኑስብሰባከተሰነዘሩትአስተያየቶችአንዱጠቅላይሚኒሰትሩ“ደረታችሁንነፍታችሁየምትሄዱት” በሚልከናይሮቢጋርያደረጉትንፅፅርሲሆንይህንፅፅርበምንምመመዘኛትክክልምተገቢምሆኖአላገኘሁትም፡፡እውነቱንለመናገርለአንድኬኒያዊየኬኒያመንግሰትስጋቱአይደለም፡፡እኛግንመንግሰታችንስጋታችንነው፡፡በእኛሀገርሀፈናየሚፈፀመውሊጠብቅንበሚገባመንግሰትነው፡፡ኢትዮጵያደግሞእስከዛሬከሸብርተኛቡድንነፃየሆነችውንጠቅላይሚኒሰትሩስምምፆታምአልገልፅምብለውነገርግንእስከአያትስሟየነገሩንጋዜጠኛርዕዮትዓለሙጉቤቦንበግፍበማሰራቸውአይደለም፡፡እኛኢትዮጵያዊያንበዚህደረጃለሸብርየደረሰሰነልቦናስለሌለንነው፡፡ርዕዮትንየፈቷትበግፊትመሆንንማመናቸውአንድነገርሆኖ፤በህገወጥሁኔታበእስርእንደነበረችግንየምንረሳውአይደለም፡፡(የፍርድቤቶችውሳኔልክነውቢባልእንኳንየእስርጊዜጨርሳአንፈታምብለውከህግውጭአስረውነበርያስቀመጧት
በኋላጠቅላይሚኒሰትሩበግፊትእንደተፈታችያመኑትንማለትነው፡፡ከላይየነበሩትንስብሰባዎችየለበጣእንደነበሩግምትእንድወስድያደረገኝስብሰባየተካሄደውመጋቢት14/2008 “ከተቃዋሚፓርቲ” ተብዬዎችጋርያደረጉትውይይትነው፡፡በእኔእምነትየውይይቱዋልታናማገርየነበረውእነዚህፓርቲዎችበሀገራችንከሚያመጡትየዲሞክራሲትሩፋትይልቅለሆዳቸውመሙያየሚሆነውንቀለብአስፋፈርላይየነበረመሆኑነው፡፡ተሳታፊዎቹበሙሉበሚባልመልኩደስተኛየሆኑትኢህአዴግከመንግሰትካዝናከሚደርሰውገንዘብግማሹንሊያካፍላቸውፈቃደኝነቱንበጥቂቱምቢሆንበማሳየቱነው፡፡ለእነዚህተቃዋሚተብዬዎችከዚህውጭመልካምዜናየለም፡፡በስብሰባውያልተገኙትምቢሆንያናደዳቸውገንዘቡለፓርቲዎችየጋራመድረክአባላትብቻመሰጠቱነው፡፡በክፍያውላይቢካተቱአብረውጮቢእንደማይረግጡመረጃየለንም፡፡ከዚህውጭመልካምጅምርብለውየኢዴፓውመሪየገለፁትምርጫንአስመልክቶይደረጋልያሉትለውጥነው፡፡ይህአባባልበእውነቱበኢትዮጵያፖለቲካውስጥለቆየሰውፓርቲዎችስልጣንየማይዙትወይምተወካይየማይኖራቸውህዝቡተቃዋሚዎችንበአብልጫስለአልመረጠእና“አብላጫድምፅያገኘያሸንፋል” በሚለውየምርጫህግምክንያትያስመስለዋል፡፡ጠቅላይሚኒሰትሩም“ምንአባታችንእናድርግህዝቡሲመርጠን”
ያሉትንእንደመደገፍየሚቆጠርነው፡፡በኢትዮጵያትልቁችግርእኩልመወዳደሪያሜዳያለመኖሩንአለመቀበልነው፡፡ይህደግሞከኢህአዴግጋርእንደመቆምየሚቆጠርነው፡፡ለነገሩኢዴፓከኢህአዴግጋርለምንቆመአይባልም፣ከዚያውጭየትሊቆምይቸላል፡፡ግቡምትንሸምቢሆንየፓርላማወንበርማግኘትነው፡፡ለማነኛውምጠቅላይሚኒሰትሩ“ተቃዋሚተብዬዎች” ምንእንደሚፈልጉገብቶዋቸዋል፡፡ሆዳቸውንየሚሞሉበትገንዘብእንደሚያገኙቃልተገብቶላቸዋል፡፡“ተቃዋሚተብዬዎችም”
ምንእንደማይችሉምአውቀዋል፡፡መሻሻልየሚገባቸውንአዋጆችአጥኑናአምጡበህጉመሰረትይታያልብለዋቸዋል፡፡እነዚህአንደገፅሰርዓትያለውመግለጫመፃፍለማይችሉተቃዋሚዎችጥናትአጥኑናአምጡከባድፈተናነው፡፡ሌላውጠቅላይሚኒሰትሩያልገባቸውደግሞየሰበሰቧቸው“ተቃዋሚዎትብዬዎች” በኢትዮጵያህዝብዘንድአንድምቦታየሌላቸውመሆኑንነው፡፡ሰለዚህበቀጣይምከህዝቡጋርየሚካሄትዱትምሆነየተካሄዱትስብሰባዎችእንደከዚህቀደሙየፎረምእናየኢህአዴግልዩልዩአደረጃጀቶችውሰጥበንቃትየሚሳተፉሰዎችተገኝተውድራማየሚካሄድባቸውእንደሆነግምትወስደናወይምገብቶናል፡፡ይህደግሞየነፃነትቀንመምጫውንያዘገየውእንደሆንእንጂጨርሶአያስቀረውምየሚልእምነትአለኝ፡፡መፍትሄውከዚህበፊትፀረ-
ህዝብ፣ጸረ-ምናምእያላችሁያገለላችሁትንቡድኖችናግለሰቦችበንቃትማስተፍናትክክለኛውንሁኔታመገንዘብነው፡፡በተጨማሪያለምንምቅድመሁኔተያለአግባብበእስርላይየሚገኙትታጋዮችመፍታትነው፡፡ስብሰባምካስፈለገ…….
ቸርይግጠመንግርማሠይፉማሩኢትዮሚድያ- Ethiomedia.com
March 29, 2016
No comments:
Post a Comment