Monday, April 11, 2016

ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን በቅርቡ ሊለቅ ነው::

#‎Ethiopia‬ ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን በቅርቡ ሊለቅ ነው:: Teddy Afro 
 #‎MinilikSalsawi‬ ታዋቂው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በቅርቡ እያጠናቀቀ የሚገኘውን አዲስ አልበሙን እንደሚለቅ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ተናግሯል::
ቴዲ አፍሮ ከዚህ የሚከተለውን መልእክት ለአድናቂ ወዳጆቹ አስተላልፏል::
ውድ ወዳጆቼ አዲሱ አልበሜን በማጠናቀቅ ላይ እገኛለሁ ። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርቡ የሚወጣበትን ቀን አሳውቃቹጏለው ፥ እኔ እንደ ወደድኩት እናንተም እንደምትወዱት ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።

No comments:

Post a Comment