Monday, April 11, 2016

“ሕዝባዊ መነሳሳትን የሁሉም ኢትዮጵያ ለምትሆን የተረጋጋች አገር ማድረግ ያስፈልጋል” – ዴሞክራሲያ



Democracia
አራተኛ ወሩን ያስቆጠረው በአዲስ አበባ ገጠራማ አካባቢ ተጀምሮ በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ፤ ባመዛኙ በወጣት ኦሮሞ ኢትዮጵያውያን ተካፋይነትና መስዋዕትነት እየተካሄደ ያለው እንቅስቃሴ የቅርብ ምክንያቶችና መሠረታዊ ምክንያቶች ተብለው በሁለት ሊከፈሉ በሚችሉ አንቀሳቅሾች ሊታይ ይችላል።

No comments:

Post a Comment