የትግራይ ሕዝብ በተከታታይ በድርቅ እና በርሃብ ሲጠቃ እየፈለሰ የተጠጋው በእነዚህ የሰሜን ጎንደር ወረዳዎች ነው። ስለዚህ በድርቅ እና በርሃብ ምክንያት ከትግራይ የሚሰደዱት ሰዎች ኑሯቸውን ሲደጉሙ የኖሩት በቀን ሠራተኝነት እየተቀጠሩ የወልቃይቶችን የሠሊጥ እና የማሽላ አዝመራ በማረስ፣ በማረም እና በመሰብሰብ እንደነበረ የቅርብ ዘመን ትውስታችን ነው። ሆኖም፣ «እንግዳ ሲሰነብት፣ ባለቤት የሆነ ይመስለዋል» የሚሉት አባባል ዕውነት ሆኖ፣ የዐማራው ነገድ ባለው የእንግዳ ተቀባይነት የዳበረ ባህሉ ተቀብሎ ባስተናገዳቸው ሰዎች የውስጥ አርበኝነት፣ ወያኔ ዐማራን በአውራ ጠላትነት ፈርጆ ለማጥፋት ላደረገው ዝግጅት፣ የጥቃቱ የቅድሚያ ሰላባ የሆነው በነዚህ ወረዳዎች ይኖሩ በነበሩ ዐማሮች ላይ እንደነበር በተደጋጋሚ ለሕዝብ ይፋ መደረጉ ይታወሳል። በዚህም መሠረት በወልቃይት ፣ በጠገዴ ፣ በጠለምት ፣ በሠቲት እና በአርማጭ ሕዝብ ላይ የትግሬ ወያኔ ዘረኛ አገዛዝ ከፈጸማቸው እጅግ የበዙ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች መካከል የሚከተሉት ለናሙና ያህል የቀረቡ በጣም ጥቂቶቹ ናቸው።
ሀ) በ1972 ዓ.ም. የትግሬ-ወያኔ ለመጀመሪያ ጊዜ የትግራይ እና የጎንደር ክፍለ ሀገሮች የተፈጥሮ ወሰን የሆነውን የተከዜን ወንዝ ተሻግረው የሚከተሉትን ያገርዘቦች በግፍ ገደሉ። እነዚህም፦
- አቶ ማሞ ዘውዴ፣
- አቶ እንደሻው ታፈረ፣
- አቶ አያሌው ሰሙ፣
- አቶ በርሄ ጎይቶም፣
- አቶ ሐጎስ ኃይሉ፣
- አቶ ልጃለም ታዬ፣
- ግራዝማች ወልዴ የኔሁን፣
- ቄስ በለጠው ተስፋይ፣
- ቄስ ትዕዛዙ ቀለመወርቅ፣
- ቄስ አለነ ቀለመወርቅ፣
- ወጣት ግዛቸው ዳኜው፣
- ወጣት አዲስይ ልጃለም፣
- ወጣት ደረጀ አንጋው፣
- ወጣት ዋኘው መንበሩ፣
- ወጣት ሕይዎት አብርሃ፣
- ወጣት ታደለ አዛናው፣
- ወጣት ማሞ አጀበ ናቸው።
ሐ) ከ1988 እስከ 1989 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ከ3,000 (ሦስት ሺህ) በላይ ጥማድ በሬዎች ባለቤቶች የነበሩ ገበሬዎችን ገድለውና አሰድደው ትግሬአስፍረውበታል። ሠፈራ የተካሄደባቸው ቦታዎችም ማይደሌ፣ አንድ አይቀዳሽ፣ እምባ ጋላይ እና ትርካን ናቸው።
መ) ከ1986 ዓ.ም. ጀምሮ ማይ ኽርገጽ፣ ቤት ሞሎ፣ ማይ ጋባ፣ ቃሌማ፣ እጣኖ፣ መጉዕ ወዘተ ይኖሩ የነበሩ ነባር የዐማራ ነገድ ተወላጆችን አባረው ትግሬንአስፍረዋል። በአጠቃላይ በጎንደር ለም መሬቶች ከ500,000 (አምስት መቶ ሺ) በላይ ትግሬ እንዲሰፍር ተደርጓል።
ሠ) የትግሬ-ወያኔዎች ዐማራዎችን የጎንደር ክፍለሀገር ተወላጆችን አደህይተው እና አዋርደው፣ ከሰው በታች አድርገው ይገዛሉ። በአካባቢው የትግሬን የበላይነትአስፍነው ቀጥቅጠው እና አዋርደው ለመግዛት እንዲያመቻቸው የአካባቢውን ታዋቂ እና ባለሀብት ሰዎች አስረዋል፣ ገድለዋል፣ ሀብት ንብረታቸውን ዘርፈዋል። በዚህረገድ ለአብነት ከሚጠቀሱት መካከል የሚከተሉት አዛውንቶችን የቁም ከብቶቻቸውን መዘረፋቸውን የወልቃይት ጠደገዴ ተወላጆች ያስረዳሉ።
- ከአቶ ዘነበ ሐጎስ ከ450 ባላይ የቀንድ ከብቶች ዘርፈዋል፤
- ከአቶ ባየው ቢያድግልኝ ከ600 በላይ ከብቶች እና ፍየሎች ዘርፈው በመጨረሻም ባለሀብቱን ገድለዋቸዋል፤
- ከአቶ ገብረሕዎት ኃይሌ ከ80 በላይ የቀንድ ከብቶች እና ፍየሎች ዘርፈዋል፤
- በ1981 ዓ.ም. ከአቶ አለባው ሕደጎ ከ500 በላይ የቀንድ ከብቶች እና በርካታ ኩንታል እህል ተዘርፏል።
- የቀኛዝማች ገብሩ ገብረመስቀል 24 በሬዎቹ ታርደው ከ900 መቶ ባላይ ማድጋ እህል ተወርሷል።
- አቶ የልፋዓለም ተኮላ፣ ዕድሜ 65፣
- አቶ ጎኦይ መብራቱ፣ ዕድሜ 30፣
- አቶ አለነ ክንድሽ፣ ዕድሜ 60፣
- አቶ አታላይ አበራ፣ ዕድሜ 64፣
- አቶ ባሕታይ ወንድምአገኘሁ፤
- አቶ በለጠ ወንድምአገኘሁ፤
- አቶ በየነ ያዕብዮ፣ ዕድሜ 70፣
- አባ ኃይሌ፣
- አቶ ገብሩ ጋሼ፣ ሲሆኑ
- አቶ አሰፋ ገብረመድኅን፣
- ሙላው ኃይሌ (አለቃቸው ኃይሌ)፣
- አቶ መብራቱ ዋሴ፣
- አባ ጎላ ዘለለው፣
- አቶ አነጋው ገብረእግዚአብሔር፣
- አቶ አበራ አጀቢ፣
- አቶ ጥሩነህ ከሰተ፣ እና
- አቶ ፈቃዱ ይገኙበታል።
- አቶ ሞላ ዘውዴ፣
- አቶ ተበጄ በቀለ፣
- አቶ አያሌው ሰሙ፣
- አቶ እንደሻው ታፈረ፣
- አቶ እሸቴ አያልነህ፣
- አቶ ጎኢቶም ሐጎስ፣
- አቶ በርሄ ሐጎስ ታፈረ፣
- አቶ በየነ አየልኝ፣
- አቶ ኃይሉ ልዩነህ፣
- አቶ አብርሃ ነጋ፣
- አቶ አለባቸው መብራት፣
- አቶ ድራር ገሠሠው፣
- አቶ ገብረሥላሴ ረዳ፣
- አቶ ገብረሕይዎት ባሕታ፣
- አቶ ኃየሎም ይርጋ፣
- አቶ አለባቸው ደፈርሻ፣
- አቶ ሊላይ ሐድጎ፣
- አቶ ጎኢቶም ምህረት፣
- አቶ ታገለ ወርቄ፣
- አቶ መሓሪ አዱኛ፣
- አቶ ባየው ቢያድግልኝ፣
- አቶ ሢሣይ ዘነበ፣
- አቶ አታላይ ዘነበ፣
- አቶ ተፈራ ሊላይ፣
- አቶ ገብረመድኅን የኋላ፣
- አቶ ነጋሺ ተበጄ (አራት አንበሣ ገዳይ የነበረ ጀግና፣ ሆኖም በመኮንን ዘለለው የታፈነ)
- ወጣት ግፋባቸው ዳኛቸው፣
- አቶ ጌትየው ታምሬ፣
- አቶ ርስቀይ ኃይሌ፣
- አቶ ተድላ ርስቀይ፣
- ቄስ ትዛዙ ቀለመወርቅ፣
- ቄስ አለነ ቀለመወርቅ፣
ሠንጠረዥ፦ በወልቃይት ጠገዴ ነዋሪዎች ላይ ወያኔ ግፍ የፈጸመባቸው ሰዎች በከፊል
No comments:
Post a Comment